የህይወት ክህሎት እና የስነ-ምግባር ማበልጸጊያ Life Skills & Character Development Center
ልጆች ንቁና ተስፋ ጠንካራ ስነ-ምግባር እንዲኖራቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ! የህይወት ክህሎት ማበልጸጊያችን ለወደፊቱ ትውልድ አሸናፊነት መሰረት ይጥላል። Register now to ensure children build bright hope, strong character, and lasting resilience! Our life skills center lays the foundation for tomorrow's successful generation.
አሁኑኑ ይመዝገቡ Register Nowአዲስ ትውልድ በ Evolve Efuyegela Consulting ስር የሚተዳደር, ለህፃናት እና ወጣቶች ሁለንተናዊ እድገት የተቋቋመ የህይወት ክህሎት እና የስነ-ምግባር ማበልጸጊያ ነው። ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከሚሰጠው መደበኛ ትምህርት ጎን ለጎን የልጆችን አዕምሯዊ፣ ስነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ብቃት ማዳበር ላይ እናተኩራለን። አላማችን ጠንካራ ስነ-ምግባር፣ ገፊ አስተሳሰብ እና መልካም ሰብዕና የተላበሰ ብሩህ ትውልድ መፍጠር ነው። Addis Twled is a premier life skills and character development initiative operating under Evolve Efuyegela Consulting, dedicated to the holistic growth of children and youth. Beyond formal classroom education, we focus on sharpening intellectual, psychological, and social competencies to cultivate a resilient and ethically grounded generation.
ውጤታማ የጥናት ልማዶችን በመጠቀም አዕምሮን ማዳን እና የፓፍ ውጤት ማመጣት። ትኩረት የመሰብሰብ እና የማስታወስ አቅምን ማሳደግ። Enhancing concentration, memory retention, and maximizing academic results using proven, high-efficiency study techniques.
እራስን ማወቅ፥ ማከበር እና በራስ መተማመንን ማዳን። የውስጥ እምቅ አቅምን መረዳት እና ስሜታዊ ብልህነትን ማዳበር። Fostering self-awareness, deep self-respect, and unshakeable self-confidence to understand personal potential.
ከቤተሰብ፥ ከጓደኛ እና ከህብረተሰብ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር። አብሮ የመስራት፣ የመረዳዳት እና የጋራ መግባባት ችሎታዎች። Building healthy communication channels and positive relationship dynamics with family, peers, and society.
መልካም አህቦዎችን እና የሥራ ኃላፊነት ስሜት። የሞራል እሴቶች፣ ታማኝነት እና መልካም ዜግነት ማዳበር። Cultivating strong moral discipline, personal responsibility, integrity, and core ethical values.
ትክክለኛ እና ጤናማ ውሳኔዎችን በራስ መወሰን የሚችል አዕምሮ መገንባት። የችግር አፈታት እና የትንተና ክህሎቶች። Equipping youth with cognitive tools to independently make sound, constructive, and forward-thinking life choices.
መስከረም 20 ምዝገባ ጀምሯል! ልጆችዎ ብሩህ ተስፋ እና ጠንካራ ስነ-ምግባር እንዲኖራቸው ዛሬውኑ ቦታዎን ያስይዙ። Registration opens on September 20! Enroll your children today to build bright hope and unyielding character.